የተጀመረው ሕዝባዊ እንቢተኝነት እንቅስቃሴ ለግብ እንዲበቃ የድርሻችንን እንወጣ!

Monday, January 2, 2017

የትግሬ-ነፃ አውጭ ግንባር (ወያኔ) የዐማራውን ሕዝብ በጠላትነት ፈርጆ ላለፉት 42 ዓመታት የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል የፈጸመበትና አሁንም እየፈጸመበት እንዳለ በግልጽ ይታወቃል። በመሆኑም በነዚህ ዓመታት ከአምስት ሚሊዮን በላይ ዐማሮችን ከምድረ-ገጽ እንዳጠፋ የተለያዩ መረጃዎች ያስረዳሉ። በርካታ ቁጥር ያለው በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ ፣ በምሥራቅና በመሀል አገር ይኖሩ የነበሩትን ዐማሮች፣ ሀብት ንበረታቸውን ነጥቆ በማፈናቀል ለከፍተኛ ችግር የዳረጋቸው...Read more

ለማንነታችን መከታ ያልሆነን፣ ለመጠቃታችን ምክንያት እየሆነ ነው!

Monday, January 2, 2017

ዛሬ በኢትዮጵያ ምድር ዘረኛው የትግሬ ወያኔ አገዛዝ በሕዝባችን ላይ፣ በተለይም በዐማራው ነገድ ላይ የሚፈጽመው የዘር ማጥፋትና የዘር ማጽዳት ወንጀል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በ«አርበኞች ግንቦት 7»  እያመካኘ ነው።  ለዚህም ምክንያት የሆነው አርበኞች ግንቦት ሰባት፣ በሚቆጣጠረው የብዙኃን መገናኛ ያላደረገውን አደረኩ፣ ያላዘመተውን ወታደር አዘመትኩ፣ «የክተት አዋጁ ፊሽካ ተነፋ»፣ በሁሉም ሕዝባዊ እንቢተኝነት እንቅስቃሴዎች እኔ አለሁበት፣ የምመራው እኔ ነኝ...Read more

መጪው የፈረንጆች አመት አዲስ የሚሆንበት ድልና ነፃነት የሚገኝት ይሁን!

Sunday, January 1, 2017

ለ ውድ አባላት ደጋፊዎች ና የሚዲያ አውታሮች ፤

በሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ስም መጪው የፈረንጆች አመት አዲስ የሚሆንበት ድልና ነፃነት የሚገኝበት ይሆንልን ዘንድ ልባዊ ምኞታችንን ለመግለጽ  እንወዳለን።

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት

 Read more

ከዚህ ወዴት ? እንዴት ?

Monday, December 26, 2016

ድንገተኛ ጎርፍ አምጥቷቸው የጀግንነት ከበሮ ሲደልቁ የቆዩት ወያኔዎች እራሳቸው ተደልቀው የታሪክ ትቢያ የመሆናቸው ጊዜ  ብዙ ያዘግማል የሚል ግምት የለም። እነዚህ ጎጠኞች የዘሩት የጎጥ ዘር እራሱ ሊጠራርጋቸው አፉን ከፍቷል። ወትሮውንም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ብሄረሰቦች ባሉበት አገር እንኳን እንደወያኔ ያለው የለየለት ዘረኛ ጉጅሌ ይቅርና አናሳዎች ፤ስልጣን ላይ ሲወጡ እምነት በማጣት ሌሊት ተቀን ሲባንኑ ፣ሲገድሉ ፣ ንጹሃንን ወደ ወህኒ ማጋዝ ስራቸው እንደሆነ...Read more

Pages

Subscribe to ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት  RSS